ሊያውቁትና ሊያስቡበት ከታቀደ

የደብረጽዮን መድኃኔለም ቤ ክ የቦርድ አመራር አርብ ጥር ፳፮ ፳፻፲፫ ( Fri Feb 5 2021 ) ተሰብስቦ ከተወያየባቸውና ካሳለፋቸው አንዱ ቤተክርስቲያንን ላገልግሎት ለምእመናን ለመክፈት የመቼና እንዴት ውሳኔ ነበር።
ለተጨማሪ መረጃ እሷን ጠቅ ያድርጉ

አሁን ያለንበት የኩክ ካውንቲና የቺካጎ የኮቪድ 19 ማሸቀብን በሚመለከት የምናውቀውን የመከላከያ ዘዴዎች የቤተክርስቲያናችን ምእመናን በሚያጠናክሩበትና ሁኔታውን በሂደት የምንገመግም መሆኑን በዌብ ሳይቱን የሚክፍቱት ይደርሱበታል ብዬ አምናለሁ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ እሷን ጠቅ ያድርጉ

Scroll to Top